አንዳንድ የአማርኛ ፊደላት በቀላሉ መፃፍያ ዘዴዎች

አንዳንድ የአማርኛ ፊደላት በቀላሉ መፃፍያ ዘዴዎች

ብዙ ሰዎች አማርኛ ፅሑፍ በኮሚውተር መተየብ እንደማይችሉ ይናገራሉ፡፡ አንዳንዶች ደሞ የተወሰኑ ፊደላትን መፃፍ ባለመቻላው በእውነቱ አማርኛ መፃፍ በጥቂቱ አድካሚ ነው ይላሉ ቢሆንም እጅግ ቀላል ነው፡፡ ቀላል የሚያደርገው ግን አንዳንድ ፊደላት እንዴት በቀላሉ መፃፍ እንደሚቻል ሲታወቅ ነው፡፡ ለዛሬ አንዳንድ ፊደላት በፓወር ግዕዝ ፎነቲክ አፃፃፍ እነዴት እደሚፃፉ እናሳያችኋን፡፡

Shift

ኘ=> N+ Shift

ዐ=> X+ Shift

ጠ => T+ Shift

ሠ => S+ Shift

ጰ=> P+ Shift

Caps Lock

ጸ => Caps Lock + T

ፀ=> Caps Lock+ Shift+ T

ሸ=> Caps Lock + S

ቧ => B+ Caps Lock+ W+A

የግእዝ ቁጥሮች በጥቂቱ

፻ ፳ ፴ ፵ ፶ ፷ ፸ ፹ ፺ ፼ (ከ10,20…..,1000)  )=>  Caps Lock+ shift+ upper number keys

መሰል ፊደላትን ለመፃፍ (እንደ ሷ፣ ዷ፣ ፏ) ተመሳሳይ መንገድ መከተል ነው፡፡ ማለትም በB ፋንታ የምንፈልገውን ፊድ ማስገባት፡፡ (  S+Caps Lock+ W+A =ሷ )

Did you find this post helpful? Share with your friends.